መዝገበ ቃላት
የአማርኛ ወደ አማርኛ እና የአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት አነሳሽ.... .ዚህ ይገኛል፦
- ዊኪ መዝገበ ቃላት (Amharic Wiktionary)
- አማርኛ ላቲን መዝገበ ቃላት 1690 -- በ1690 ዓ.ም የታተመ የአማርኛ እና ላቲን ቋንቋ መዝገበ ቃላት። Amharico Latine dictionary, typis in MDCXCVIII.
አማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት 1833 -- 1833 ዓ.ም የታተመ -- (እንግሊዝኛ) Amharic English Dictionary published in 1833
- እንግሊዝኛ ኡርዱ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1859 -- 1859 ዓ.ም. የታተመ -- (እንግሊዝኛ) English Urdu Amharic Dictionary published in 1859
- አማርኛ ፈረንሳይኛ መዝገበ ቃላት 1902 -- 1893 ዓ.ም የታተመ -- (ፈረንሳይኛ) Dictionnaire amharique française publiée en 1902
- ግዕዝ-አማርኛ እና አማርኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት በአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ 1948
እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972 -- 1972 ዓ.ም. የታተመ -- (እንግሊዝኛ) English Amharic Dictionary published in 1972
- የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት -- 1978 ዓ.ም የታተመ -- (እንግሊዝኛ) Amharic Amharic Dictionary published in 1986
አማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት -- 1982 ዓ.ም. ታተመ -- (እንግሊዝኛ) Amharic Amharic Dictionary published in 1990 (ጉግል መጽሐፍት)
- ስእላዊ መዝገበ ቃላት -- 1983 ዓ.ም. ታተመ -- (እንግሊዝኛ) Pictorial Amharic English Dictionary published in 1991
- አማርኛ ኦሮምኛ መዝገበ ቃላት -- ከ1850 በፊት የተጻፈ
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት -- 1989 ዓ.ም. ታተመ