መደመር

ከውክፔዲያ

መደመር ሁለት ተደማሪ ቁጥሮችን በማዋሃድ አንድ ድምር ውጤትን ያገኛል። ከሁለት በላይ ቁጥሮችን መደመር ሁለት ሁለት ቁጥሮችን እየደጋገሙ ከመደመር ጋር አንድ ነው። 2+2=4