መደብ ውይይት:የኢትዮጵያ ከተሞች
Appearance
The "catmore" template for this page should really link to "List of Cities in Ethiopia", whether it exists yet or not. I am going to point the catmore link for Category:ኢትዮጵያ to ኢትዮጵያ. If someone could translate this one, that would be better I think. -AndrewBuck 21:12, 28 ጁላይ 2008 (UTC)
ማንኩሳ
[ኮድ አርም]ማንኩሳ ከተማ የምትገኘው በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህናን ወረዳ ከአዲስ አበባ በ 397 ኪ.ሜ ከክልሉ ዋና ከተማ ባህርዳር ደግሞ 162 ኪ.ሜ ላይ ነው፡፡ 1 ማንኩሳ በ ኢትዮጵያ ውስጥ በ ጎጃም እምብርት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት።
በአካባቢው ያሉ ገበሬዎች ጤፍ ፣ በቆሎ ፣ ዳጉሳ ፣
ኑግ፣ በርበሬ እና ሌሎችንም የእህል አይነቶች ያበቅላሉ። በፍራፍሬ ሎሚ ፣ ብርቱካን ፣ ፓፓዬ እንደልብ ይገኛል። በጣም ጥራት ያለው ቡና የሚገኝባት አገር ናት -። ፍ/ሰላም በወተትና በማር ሀብትም በጣም የታውቀች ከተማ ናት። በከተማዋ አንድ ሁለተኛ ደረጃና አንድ የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች ይገኛሉ። ከታዋቂ ሰወች:- የበውቀቱ ስዩም የትውልድ ቦታ ናት።