መድፈኛ

ከውክፔዲያ
ጋስኬቶች (መድፈኛወች))

መድፈኛ ነገሮች እንዳያፈሱ እርስ በርሳቸው በማጋጠም የሚደፍን ማሽን ነው። መድፈኛወች ብዙ አይነት ቅርጽን ሊይዙ ይችላሉ። ከመድፈኛ አይነቶች ጋስኬትየፒስተን ቀለበት፣ ወዘተ... ይገኙበታል።