Jump to content

መዶሻ

ከውክፔዲያ

መዶሻ ለግንባታ ስራ የሚያገለግል መሳሪያ ነው። ይህ መሳሪያ አንድን አካል ወደሌላ አካል ለማስመጥ ወይንም ለመምታት ያገለግላል።

  • ተጨማሪ ይዩ

መርቴሎ