መጥረቢያ
Jump to navigation
Jump to search
መጥረቢያ ለእንጨት መቁረጫ፣ መፍለጫ እና መቆራረጫ የሚያገለግል መሳሪያ ነው። ይህ መሳሪያ በተለያየ ዓይነት ቅርፅ ሊዘጋጅ ይችላል። ከጫፉ አካባቢ የብረት ስለት ያለው ሲሆን ይህ ስለት እንደ አስፈላጊነቱ በሁለቱም ወይም በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሊሆን ይችላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |