መጭ
Appearance
መጭ (Guizotia scabra) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በፍቼ ወረዳ በተደረገ ጥናት ዘንድ፣ የአበባው ጭማቂ በውሃ ለዓይን ልክፈት ያከማል። የቅጠሉም ጭማቂ በውሃ ለከብት አፋዊ ቀልዋጣ ያከማል።[1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች