ሙኒክ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
Munchen collage.jpg

ሙኒክ (ጀርመንኛ፦ München /ሚውንችን/) የጀርመን ባቫሪያ ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 1.45 ሚሊዮን ያህል ነው።

ሙኒክ መጀመርያ በሰነድ የሚጠቀሰው በ1150 ዓ.ም. ነው።