ሙይረዳኽ ቦልግራኽ

ከውክፔዲያ
(ከሙዊሬዳክ ቦልግራክ የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

ሙይረዳኽ ቦልግራኽአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ634 እስከ 633 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሙይረዳኽ ዘመን ለ13 ወሮች (አንድ አመትና አንድ ወር) ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ634 እስከ 633 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)