ሙይነሞን

ከውክፔዲያ
(ከሙዊኔሞን የተዛወረ)

ሙይነሞንአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ945 እስከ 940 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሙይነሞን ዘመን ለ5 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ945 እስከ 940 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)