ሚሪና (ሌምኖስ)

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ሚሪና (ግሪክ፦ Μύρινα) (ሌምኖስ) የግሪክ አገር ከተማ ሲሆን የሌምኖስ ደሴት ዋና ከተማ ነው። 7,488 ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው።