ሚኒያፖሊስ

ከውክፔዲያ
Minneapolis Collage 2016.jpg

ሚኒያፖሊስሚንሶታ ክፍላገር አሜሪካ ከተማ ነው። ስሙ ከዳኮታኛ /ሚኒ/ «ውሃ» እና ከግሪክኛ /ፖሊስ/ «ከተማ» የተወሰደ ነው።