ሚንስክ

ከውክፔዲያ
Minsk montage 240513.jpg

ሚንስክቤላሩስ ዋና ከተማ ሲሆን ፪ ሚሊዮን ኗሪዎች አሉበት።

መጀመሪያው በታሪክ የሚታወቀው («ምነስክ» ተብሎ) በ1059 ዓ.ም. ነው።

MinskCityPanorama.jpg