ሚዳቋ

ከውክፔዲያ

ሚዳቋ በሳይንሳዊ ስሙ Sylvicapra grimmia የሚባል የእንስሳ አይነት ነው። ይህ እንስሳ በአፍሪካ አገራት የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ስጋው እንደምግብነት አልፎ አልፎ ይጠቅማል። በተለይ ለአሮስቶ

ኬንያ ሚዳቋ

ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።