ማሌሜ
Jump to navigation
Jump to search
ማሌሜ (ስዊድንኛ፦Malmö ፤ አጠራሩን ለማዳመጥ) የቨስትራ ዬታላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። ከተማው በስካገራክ ወሽመጥ ዳር ይገኛል። 293,909 ሰዎች ገደማ ይኖሩበታል፤ ይህም በሕዝብ ብዛት የስዊድን 2ኛው ከተማ ነው። የተመሠረተው በ1275 ዓ.ም. ነበረ።
መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |