ማሌኛ

ከውክፔዲያ

ማሌኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ማሌኛ ቋንቋ የሚናገሩት የማሌ ህዝብ ነው።