ማረሻ

ከውክፔዲያ

ማረሻግብርናከብት የሚሳብ መሬቱን ለማረስ የሚጠቀም ማሣሪያ ነው። በሱመር በ2175 ዓክልበ. ግድም ተፈጠረ። ከዚያው ጥቅሙ በቶሎ ወደ መካከለኛው ምሥራቅአውሮጳቻይና አፍሪቃና ሌላም ቦታዎች ተስፋፋ።