ማርቲን ሲልቫ
Appearance
|
ማርቲን ሲልቫ |
|||
|---|---|---|---|
![]() ማርቲን ሲልቫ በ2011 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | ማርቲን አንድሬስ ሲልቫ ሌይቴስ | ||
| የትውልድ ቀን | መጋቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሞንቴቪዴዎ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 187 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | በረኛ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2002–2011 እ.ኤ.አ. | ዲፌንሶር ስፖርቲንግ | 176 | (0) |
| 2011–2013 እ.ኤ.አ. | ኦሊምፒያ | 68 | (0) |
| ከ2014 እ.ኤ.አ. | ቫስኮ ደ ጋማ | 0 | (0) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 2001–2003 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 14 | (0) |
| ከ2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 4 | (0) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፱ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ማርቲን አንድሬስ ሲልቫ ሌይቴስ (Martín Andrés Silva Leites፣ ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቫስኮ ደ ጋማ ክለብ በግብ ጠባቂነት የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
