ማርች

ከውክፔዲያ

ማርች (እንግሊዝኛ: March) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ ሦስተኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የየካቲት መጨረቫና የመጋቢት መጀመርያ ነው።