ማቹ ፒቹ

ከውክፔዲያ

ማቹ ፒቹፔሩ አንዴስ ተራሮች መካከል የሚገኝ የቀድሞ ከተማ እና የአሁን ፍርስራሽ ነው።

ይህ ከተማ የኢንካ መንግሥት በ1450 ዓም ግድም የሠራው ሲሆን በስፓኒሽ ወረራ በ1564 ዓም ተተወ።