ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ

ከውክፔዲያ

ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስለተወሰነ ክስተት በጊዜውና በቦታው የነገረ ሰው ቢናገር ያምርበታል። ሌሎች ግን ገማቾች እና በርግጥም እንደ አይን እማኞች ተዓማኒነት የላቸውም።