ማየ አይህ

ከውክፔዲያ

ማየ ኣይህ ልሳነ ግዕዝ ሲሆን በአማርኛ ደግሞ «የጥፋት ውሃ» ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ይህ የኖህ መርከብ፣ የኖህ ቤተሠብና የኖህ ልጆች ያመለጡበት ጥፋት ዘመን ሆነ። እንዲሁም በዓለም ዙሪያ በተለያዩ እምነቶች ወይም ልማዶች ውስጥ፣ ለምሳሌ በጥንቱ ሱመርሕንድ ወይም በሜክሲኮ ኗሪዎች ልማድ፣ ተመሣሣይ ድርጊቶች እንደ ተከሠቱ ስለ ማየ አይህ ይነገራል።

: