ማያሚ

ከውክፔዲያ

ሚያሚፍሎሪዳ ታላላቅ ከተሞች አንዱ ነው። በህዝብ ብዛትም ከፍሎሪዳ ከተሞች የቀዳዊውን ቦታ ይዞ ይገኛል።

ሰማይ ጠቀስ የማያሚ ከተማ ማዕከል፣ ከ የማያሚ ባህር በር ሆኖ እንደሚታይ