ማይክል ስኮፊልድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ማይክል ጄ. ስኮፊልድአሜሪካው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ "ፕሪዝን ብሬክ" ሁለት ዋና ተዋንያን መካከል በአንዱ "ዌንትዎርዝ ሚለር" የተወከለ ምናባዊ ገፀ-ባሕሪ ነው።