ማይክል ጃክሰን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ማይከል በ1976 ዓ.ም. ከፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬገን ጋራ።

ማይክል ጃክሰን እጅግ ተወዳጅና ዝነኛ የአሜሪካ ዘፋኝና ደናሽ ስለሆነ «የፖፕ ንጉሥ» በሚል ይታወቃል። ነሐሴ 23 ቀን 1950 ዓ.ም. ተወልዶ በሰኔ 18 ቀን 2001 ዓ.ም. ዐረፈ። በመሰረቱ ማይክል ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ ፕሮዲውሰር እና ዜማ ደራሲ ነበር።