ማይክሮስኮኘ የሚለው ቃል ከሁለትየግሪክ ቃላት የተወሰደነው፡፡ እነሱም“ማይክሮ“ ማለት ጥቃቅን ነገሮች ማለት ሲሆን “ስኮፕ” ማለት ደግሞ ማሳየት ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ማይክሮስኮኘ ጥቃቅን ነገሮችን አጉልቶ ለማሳየት የሚረዳ መሣሪያ ነው፡፡[1]