Jump to content

ማይኮባክቴሪየም ቱበርክሎሲስ

ከውክፔዲያ

ማይኮባክቴሪየም ቱበርክሎሲስሳንባ ነቀርሳ በሽታን የሚያመጣው ባክቴሪያ ሲሆን በየ 18ና24 ሰኣታት ይራባል። በባክቴሪያ አለም ይህ ዝግተኛ ፍጥነት ሲሆን 2 [[ማይክሮ ሜትር የሚረዝመው ኤስኬሪኪያ ኮሊ በየ20 ደቂቃው ይራባል።