Jump to content

ማግኒዥየም

ከውክፔዲያ
ማግኒዥየም

ማግኒዥየም ንጥር ነገር ሲሆን ብርማ ቀለም አለው። ለአሉምንምና ለፎቶ ስራ ይጠቅማል። ከብረት አስተኔ ንጥረ-ነገሮች ሲመደብ ለከርስ መድሃኒት ለማዘጋጀት ይረዳል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ማግኒዥየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።