ሜንደሊቭየም

ከውክፔዲያ
ሜንደሊቭየም

ሜንደሊቭየም(Mendelevium) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Md ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 101 ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ሜንደሊቭየም የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።