ምላስ መለመጥ

ከውክፔዲያ

ምላስ መለመጥአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የውስጥ መጥፎ ሃሳብን ደብቆ በምላስ ጥሩ ነገር ማውራት።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አለሙ ምላሱን ለምጦ ከድሮ ጠላቱ ጋር ያወራል።