ምቦምቤላ ስታዲየም

ከውክፔዲያ

ምቦምቤላ ስታዲየም»ኔልስፕሩዊትደቡብ አፍሪካ አቅራቢያ የሚገኝ ስታዲየም ሲሆን 40,929 ተመልካቾችን ይይዛል።