ምኻይል ጎርባቾቭ

ከውክፔዲያ
ምኻይል ጎርባቾቭ 1980 ዓም

ምኻይል ጎርባቾቭ (ሩስኛ፦ Михаил Горбачёв 1923-2022 ) የቀድሞ ሶቭየት ኅብረት1980 እስከ 1984 ዓም ድረስ መጨረሻ ፕሬዚዳንት / ሊቀ መንበር ነበር። እንዲሁም ከ1977 ዓም. ጀምሮ የኰሙኒስት ፓርቲ ሊቀ መንበር በመሆኑ የሀገሩ ላይኛ መሪ ነበር።