ምዕራብ

ከውክፔዲያ
ኮምፓስ የተቀባው ምዕራብን ያመለክታል።

ምዕራብ የሚለው ቃል ስምየስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለምስራቅ ተቃራኒ ሲሆን ለሰሜን እና ለደቡብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ ግራ ምዕራብ ተደርጎ ይወሰዳል።