Jump to content

ምዕተ ዓመት

ከውክፔዲያ

ምዕተ ዓመት ወይም ክፍለ ዘመን የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው።

በእንሊዝኛው century /ሴንቹሪ/ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን /ኬንቱም/ (/ሴንቱም/) ከሚለው ላቲን ቃል የተወሰደ ነው፤ ይህም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው።

በሌላ መልኩ ደግሞ የአማርኛው መነሻ ግእዝ ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት በግእዝ ቋንቋ አንድ መቶ ማለት ነውና።