ምዕ/ጎጃም ዞን
Appearance
ሜጫ ወረዳ የመስኖ ተጠቃሚ ከሆኑ የም/ጎጃም ወረዳዎች የመጀመሪያዋ ስትሆን ዋና ከተመዋም መራዊ ነች። በወረዳዋ ፩ የመንግስትና በርካታ የግል ኮሌጆች ይገኛሉ። በመሪዊ ከተማ ፩ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል እተገነባ ነዉ ግምባታው ሲጠናቀቅ 43ት ቀሌዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል። መራዊ ለኑሮ ተስማሚና ለኢንቨስትመንት አመች ናት። በከተመዋ ፩ የወረቀት ፋብሪካ እየተገነባ ይገኛል። ለልማትም ቢሆን ተስማሚ ናት፤ ምክንያቱም የቆጋ መስኖ በዉስጧ ስለሚገኝ ነው። መራዊ ከባህር ዳር 35ኪ.ሜ ርቃት ገኛለች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |