ምድር የለቀቀ ጠጅ

ከውክፔዲያ

ምድር የለቀቀ ጠጅአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ጥሩና ጠንካራ ጠጅ

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የይገባዋል ጠጅ ቤት ጠጅ ምድር የለቀቀ ነው።