ሞስኮቪየም

ከውክፔዲያ
ዩነንፔንቲየም

ሞስኮቪየም ወይም ከ2008 ዓም ቀድሞ ዩኔንፔንቲየም (Ununpentium) በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ Uup እና አቶማዊ ቁጥሩ 115 ለሆነ ሲንተቲክ በጣም ከባድ ንጥረ ነገር የተሰጠ ስያሜ ነው።