ሞንሬያል ዴ አሪዛ

ከውክፔዲያ
ሞንሬያል ዴ አሪዛ
Monreal de Ariza
ክፍላገር አራጎን
ከፍታ 771 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 257
ሞንሬያል ዴ አሪዛ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ሞንሬያል ዴ አሪዛ

41°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 2°06′ ምዕራብ ኬንትሮስ

ሞንሬያል ዴ አሪዛ (እስፓንኛ፦ Monreal de Ariza) የእስፓንያ መንደር ነው። የጥንታዊ ከተማ አርኮብሪጋ ፍርስራሽ ባካባቢው ይገኛል።