Pages for logged out editors learn more
ሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ በኡራጓይ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የክለቡ መቀመጫ ሞንቴቪዴዮ ሲሆን ከእግር ኳስ በተጨማሪም በቅርጫት ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ አትሌቲክስ እና ሌሎችም ስፖርቶች ይሳተፋል።