ሞኝ ሲስቁበት የሳቁለት ይመስለዋል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሞኝ ሲስቁበት የሳቁለት ይመስለዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ አንድ ሰወች እራሳቸውን ስለማያውቁ ስለራሳችው ተግባር የመረዳት አቅሙ ያንሳቸዋል። ይህን ጉዳይ በሚገባ የሚገልጽ ምሳሌ።