Pages for logged out editors learn more
ሞይስያ (ግሪክ፦ Μοισία) በጥንታዊ ዘመን ከዳኑብ ወንዝ ደቡብ (በተለይ በዛሬው ቡልጋሪያ ውስጥ) የተገኘ አውራጃ ነበር። ከ37 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 370 ዓ.ም. ድረስ አገሩ የሮሜ መንግሥት ግዛት ሆነ።