ሣባ (የአረቢያ ግዛት)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሳባ በ222 ዓ.ም. ግድም (ቡናም)

ሣባ በዛሬው የመን የተገኘ ጥንታዊ አገር ነበረ።

በ33 ዓክልበ. ግድም ጎረቤቱ ሂምያር ያዘው፤ በ100 ዓ.ም. ያህል ግን ሳባ ነጻ ሆኖ ተመለሰ። በ270 ዓ.ም. ያህል ሂምያር በመጨረሻ ያዘው።