ሥልጣናዊነት

ከውክፔዲያ

ሥልጣናዊነት ማለት በጭፍን ለባለ ሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ የኅሊና ነጻነትን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። ከሕዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት) በተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። አምባ ገነንፈላጭ ቆራጭ እና ፍፁም ጠቅላይ አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።