Pages for logged out editors learn more
ሥነ አካል፣ ሥነ ብልት ወይም አናቶሚ ማለት ሕይወት ያላቸውን ፍጡሮች መዋቅር፣ ክፍሎች፣ ብልቶች፣ እጢዎች ወዘተ. የሚያጥናው ትምህርት ዘርፍ ነው።