ሦስት አጽቄ

ከውክፔዲያ
(ከሦስት አፅቄ የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search
Insect collage.png

ሦስት አጽቄእንስሳ መደብ (ተባይ) ሲሆን ሳይንሳዊ ስሙ በሮማይስጥ ኢንሰክታ (insecta) ይባላል። ይህ ቃል «የተከፋፈለ» ማለት ነው፣ ሰውነታቸው በሦስት አጽቆች ስለተከፋፈለ ነው።