ረስቶፍ-በ-ዶን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ረስቶፍ-በ-ዶን (ሩስኛ፦ Росто́в-на-Дону́ /ረስቶፍ-ና-ደኑ/) የሩስያ ከተማ ነው። ስሙ ከስሜናዊው ከተማ ረስቶፍ ለመለየትና በዶን ወንዝ ላይ ስለሚቀመጥ ነው።