ረክሬቲቮ ዴ ሁዌልቫ

ከውክፔዲያ

ረክሬቲቮ ዴ ሁዌልቫ (እስፓንኛ፦ Real Club Recreativo de Huelva, S.A.D.) በሁዌልቫእስፓንያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። በታኅሣሥ ፲፭ ቀን ፲፰፻፹፪ ዓ.ም. የተመሠረተ ሲሆን በእስፓንያ ውስጥ የመጀመሪያው ክለብ ነው።