Jump to content

መስኮብኛ

ከውክፔዲያ
(ከሩሲያኛ የተዛወረ)
ሩስኛ በብዛት የሚነገርባቸው ስፍራዎች

መስኮብኛ ወይም ሩስኛ (русский язык /ሩስኪ ያዝክ/) በተለይ በሩስያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋ ነው። ከሩስያ በላይ በቤላሩስካዛኪስታንኪርጊዝስታን ውስጥ ይፋዊ ሁኔታ አለው። የሚጻፈው በቂርሊክ አልፋቤት ነው።

Wikipedia
Wikipedia