Jump to content

ራስ

ከውክፔዲያ

ራስ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረ የማዕረግ ስም ነው።

==ትርጉሙ ሲብራራ == መሪ ማለት ሲሆን በንጉሱ ግዛት ውስጥ በሹመት ራሱን ችሎ የሚያስተዳድረውና የሚመራው ግዛት ያለው ባለማዕረግ ነው።

ታዋቂ ፊት ራሶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

፩፡ራስ፡ሚካኤል፣

፪፡ራስ፡መኰንን፣

፫፡ራስ፡ወሌ፡ብጡል፣

፬፡ራስ፡መንገሻ፡ዮሐንስ፣

፭፡ራስ፡ተፈሪ፡መኰንን፣

፮፡ራስ፡አበበ፡አረጋይ፣

፯፡ራስ፡ደስታ፡ዳምጠው፣

ወዘተ።