ራፋኤል ማርኬዝ

ከውክፔዲያ

ራፋኤል ማርኬዝ

ሙሉ ስም ራፋኤል ማርኬዝ አልቫሬዝ
የትውልድ ቀን የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ዛሞራሚቾአሳንሜክሲኮ
ቁመት 184 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
አትላስ ክለብ (ወጣት)
1996-1999 እ.ኤ.አ. አትላስ ክለብ 77 (6)
1999-2003 እ.ኤ.አ. ሞናኮ 87 (5)
2003-2010 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና 163 (9)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ኒው ዮርክ ሬድ ቡልስ 15 (1)
ብሔራዊ ቡድን
1999 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ20 በታች) 4 (2)
ከ1997 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 100 (11)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዚያ ፲፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ጳጉሜን ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ራፋኤል ማርኬዝ ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለኒው ዮርክ ሬድ ቡልስ ይጫወታል።